ከ«ዓፄ ዘርአ ያዕቆብ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:MedievalEthiopia.png|right|thumb|500px|የጥንቱ የኢትዮጵያ ክፍላተ ሀገራት]]
አጼ '''ዘርአ ያዕቆብ''' በዘውድ ስማቸው '''ቆስጠንጥንዮስ''' ከአባታቸው [[ቀዳማዊ ዳዊት]] እና ከእናታቸው ንግስት[[ክብረ እግዚ]] በ1399ዓ.ም ከ[[አዋሽ ወንዝ]] አጠቀብ ትገኝ በነበረው [[ትልቅ]] ተብላ በምትጠራው መንድረ የድሮው[[ፈተገር]] ተብሎ በሚጠራው ክፍለ ሐገር ነበር ተወለዱ(ከቀኝ ያለውን ካርታ ይመልከቱ) ። የነገሡበትም ዘመን ከሰኔ 20 ፣ 1434 - 1468 ዓ.ም. ነበር። እኒህ ንጉስ በጦር ውሎዋቸው ብቻ ሳይሆን ገናናነታችቸው በስነ-ጽሁፉም ዘንድ ብዙ አስተዋጾ አድርገዋል። ለምሳሌ [[መጽሀፈ ብርሃን]] በተሰኘው ድርሰታቸው እስከነገሱበት ሰኔ 20 ፣ 1434 ዓ.ም. ድረስ በእስር [[ግሸን]] [[ተራራ]] ([[አምባ ግሸን]]) ላይ እንደቆዩ መዝግበዋል።
 
==አስተዳደር ==