ከ«ቁጥር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ቁጥር''' ፦ ለ[[መቁጠር]] ወይም ደግሞ ለ[[መለካት]] የምንጠቀምበት የሂሳብየ[[ሂሳብ]] ቁስ ነው። ቁጥሮች ከዚህ ከሁለቱ ጥቅማቸው ውጭ በአሁኑ ጊዜ ለልዩ ልዩ ጥቅም ይውላሉ። ለምሳሌ፦ አንድን ነገር ለመለየት (ምሳሌ ስልክ ቁጥር፣ቁጥር)፣ ለመደርደር (ሲሪያል ቁጥር)፣ ኮድ ለማበጀት (ISBN ቁጥር) ከብዙ በጥቂቶቹ ናቸው።
 
አንድንድ ሂደቶች አንድ ወይም ሁለት ቁጥሮችን ወስደው ሌላ ቁጥርን ይሰጡናል። እኒህ ሂደቶች ኦፕሬሽን ይባላሉ። ለምሳሌ ቁጥር ሲስጠን ቀጣዩን ቁጥር የምናገኝ ከሆነ ይህ ሂደት ቀጣም በመባል ይታወቃል፣ የሚወስደውም ቁጥር ብዛት አንድ ብቻ ስለሆነ ዩናሪ ኦፐሬሽን ይባላል። እንደ [[መደመር]]፣ [[መቀነስና]]፣ [[ማባዛት]]፣ [[ማካፈል]] ያሉት ደግሞ ባይናሪ ኦፕሬሽን ይባላሉ። እንደዚህ ያሉትን የቁጥር ኦፕሬሽን የሚያጠናው የሂሳብ ክፍል በእንግሊዝኛ [[Arithmetic]] ይሰኛል።
መስመር፡ 29፦
</center>
 
[[መደብ:ሂሳብየሂሳብ ጥናት]]