ከ«1998» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 5፦
* [[መስከረም 18]] ቀን - በ[[ሶማሊላንድ]] የምክር ቤት ምርጫ ተደርጎ የ[[ኡዱብ ፓርቲ]] አሸነፈ።
* [[መስከረም 27]] ቀን - የ[[ፓላው]] ዋና ከተማ ከ[[ኮሮር]] ወደ [[መለከዖክ]] ተዛወረ።
* [[ኅዳር 13]] ቀን - በ[[ጀርመን|ጀርመን ፌዴራላዊ ሪፑብሊክ]]፣ [[አንጌላ መርክል]] የአገሪቷ የመጀመሪያዋ ሴት ርዕሰ መንግሥት (Chancellor) በመሆን የመሀላ ስርዐት ፈጽመው ሥልጣን ተቀበሉ።
* [[ኅዳር 14]] ቀን - የ[[አፍሪቃ]] አኅጉር የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚደንት [[ኤለን ጆንሰን ሰርሊፍ]] የ[[ላይቤሪያ]] መሪ ሆኑ።
* [[ኅዳር 21]] ቀን - በ[[ካምፓላ]] [[ኡጋንዳ]] የተወለዱት [[ጆን ሴንታሙ|ጆን ታከር ሙጋቢ ሴንታሙ]] ዘጠና ሰባተኛው የ[[ዮርክ]] ሊቀ ጳጳስ ሆኑ። በዚህ ቤተ ክርስቲያን ይሄንን ታላቅ ሥልጣን የተቀበሉት የመጀመሪያው ጥቁር ጳጳስ ናቸው።
* [[መጋቢት 17]] ቀን - የ[[ምየንማ]] መንግሥት በ[[ያንጎን]] ፈንታ [[ናይፕዪዳው]] አዲሱ ዋና ከተማ መሆኑን አዋጀ።
* [[ግንቦት 26]] ቀን - [[ሞንቴኔግሮ]] ከ[[ሰርቢያ]] ተለየ።
Line 16 ⟶ 19:
* [[ጥቅምት 14]] ቀን - [[ሮዛ ፖርክስ]]
* [[ነሐሴ 29]] ቀን - [[ስቲቭ እርዊን]] - የ[[አውስትራልያ]] ሥነ ሕይወት ሊቅ
* [[ታኅሣሥ 1]] ቀን - ጥቁር [[አሜሪካ]]ዊው የቀልድ ባላባት እና የፊልም ተዋናይ [[ሪቻርድ ፕራየር]] በተወለደ በ ስድሳ አምሥት ዓመቱ አረፈ።
 
{{መዋቅር}}
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/1998» የተወሰደ