ከ«ንብ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «[[ስዕል:Bees Collecting Pollen 2004-08-14.jpg|የማር ንብ ወይም ሳይንሳዊ ስሟ ''Apis mellifera'' በመቅሰም ላይ|thumbnail|200px|right]...» |
ጥNo edit summary |
||
መስመር፡ 2፦
'''ንቦች''' በራሪ ነፍሳት ([[ሶስት አፅቂ]]ዎች) ሲሆኑ እንደ [[ጉንዳን]] ካሉ የ''Hymenoptera'' ቤተሰቦች ይመደባሉ። እነዚህ ነፍሳት በተለይ በማር እና ሰም ምርታቸው ይታወቃሉ። በ[[መሬት|ምድራችን]] ላይ ከ20,000 በላይ የታወቁ የንብ ዝርያዎች ሲኖሩ እነዚህም በ9 ታዋቂ ቤተሰቦች ተከፋፍለዋል። ከተጠቀሰው ቁጥር በላይ ዝርያዎች ሊኖሯቸውም ይችላል። እነዚህ ነፍሳት በሁሉም አህጉራት ([[አንታርክቲካ]]ን ሳይጨምር ማለት ነው) ለነፍሳት የሚሆኑ አበባዎች ባሉበት ሁሉ ይገኛሉ።
{{መዋቅር-ሳይንስ}}
[[መደብ:ሥነ ሕይወት]]
|