ከ«መሀንዲስነት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ ማስተካከል: ml:എൻജിനീയറിങ്ങ്
No edit summary
መስመር፡ 2፦
'''ምህንድስና''' ማለት የ[[ሳይንስ]] እና የ[[ትምህርተ ሂሳብ|ሂሳብ]] መርሆችን በመከተል እንዲሁም የማስተዋል እና የምርምር ችሎታን በመጠቀም በተመጣጣኝ ወጪ ለሰው ልጆች ጥቅም ሊውሉ የሚችሉ ግንባታዎችን መቀየስ፣ ተቋማትን መስራት፣ የመገልገያ ቁሳቁሶችን መፍጠር እና ይተለያዪ የቴክኒክ ችግሮችን መፍትሔ ማግኘትን ያጠቃልላል። ይህንን አይነት ስራ የሚሰራ ሰው 'መሐንዲስ' ተብሎ ይጠራል። የምህንድስና ስራ የተለያዩ ዘርፎች ያሉት ሲሆን በተለምዶ ከሚታወቁት ዘርፎች ውስጥ ሲቭል፣ መካኒካል፣ ኤሌክትሪካል እና ኬሚካል ይጠቀሳሉ። የ[[ተክኖሎጂ]] ማደግ ተከትሎ በአሁኑ ወቅት የምህንድሲና ዘርፎች ሰፋ ያሉ ናቸው። አዲሶቹ የምህንድስና የትኩረት ዘርፎች ሁሉን አቀፍ (መልታይ ዲሲፕለናሪ) እና ውሱን በሆነ የተግባር አቅጣጫ (ስፐሲፊክ አፕልኬሽን) ላይ የተመሰረቱ ናቸው። {{መዋቅር}}
 
[[መደብ:ሳይንስምህንድስና]]
 
[[af:Ingenieurswese]]