ከ«ጥቅምት ፭» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 7፦
*[[1903|፲፱፻፫]] ዓ.ም. - ታዋቂው ደራሲ [[ሀዲስ ዓለማየሁ|ዶ/ር ሀዲስ ዓለማየሁ]] በ[[ደብረ ማርቆስ]] አውራጃ በጎዛመን ወረዳ በእንዳዶም ኪዳነ ምኅረት ቀበሌ ተወለዱ።
 
*[[1938|፲፱፻፴፰]] ዓ.ም. - በ[[ሁለተኛው የዓለም ጦርነት]] ጊዜ በ[[ፈረንሳይ]] አገር የ[[ናዚ ጀርመን]] ደጋፊ የነበረው የ[[ቪሺ]] አስተዳደር ጠቅላይ ሚንስቴር የነበሩት [[ፒዬር ላቫል]] በሞት ተቀጡ። ላቫል ከ[[እንግሊዝ]] የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከነበሩት [[ዊሊያም ሆር]] ጋር በ[[ታሕሣሥታኅሣሥ]] [[1928|፲፱፻፳፰]] ዓ.ም. [[ኢትዮጵያ]]ን ለ[[ፋሽሽት ኢጣልያ]] በሚያመች መልክ ለመከፋፈል የምስጢራዊ ስምምነት የፈጸሙ ናቸው።
 
*[[1939|፲፱፻፴፱]] ዓ.ም. - በ[[ሁለተኛው የዓለም ጦርነት]] ወንጀለኛነቱ የሞት ቅጣት የተፈረደበት [[ኸርማን ጎሪንግ]] ለቅጣቱ መፈጸሚያ ጥቂት ሰዐታት ሲቀሩ ሳያናይድ መርዝ በመውሰድ ራሱን ገደለ።