ከ«ክብ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «200px|thumb|ክብ '''ክብ''' ማለት ከአንድ መካከለኛ ነጥብ ተነስተን፣ በጠፍጣፋ ወለል ላይ በቋ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[Image:CIRCLE 1.svg|200px|thumb|ክብ ]]
'''ክብ''' ማለት ከአንድ መካከለኛ ነጥብ ተነስተን፣ በጠፍጣፋ ወለል ላይ በቋሚ ርቀት የምናገኛቸው ማናቸውም [[ነጥቦች]] [[ስብስብ]] ነው። ይህ አንድ ቋሚ ርቀት [[ሬድየስ]] በመባል ይታወቃል። አንድን ክብ ቆርጠን በመዘርጋት መጠነኑን ስንለካ፣ ያ መጠን [[ሰርከምፍራንስ]] ይባላል። የሚገርመው፣ ማናቸውንም -- ትልቅ ሆኑ ትንሽ -- ክቦች የዙሪያቸውን ርዝመት ራዲየሳቸው ስናካፍል ምንጊዜም አንድ አይነት ቁጥር እናገኛለን፦ እሱም 2*<math>2 \pi \,</math> ነው።
 
== የክብ መጠነ ዙሪያ ==
 
<math>Circumference =2 \pi r\,</math>
 
== የክብ መጠነ ስፋት ==
<math> Area = \pi r^2 \, </math>
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ክብ» የተወሰደ