ከ«ብርሃን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[File:EM spectrum.svg|thumb|400px|right|[[Electromagnetic spectrum]] የኮረንቲናማግኔት ማእበል ስብጥር]]
'''ብርሃን''' በተፈጥሮው የኮረንቲናየ[[ኮረንቲ]]ና [[ማግኔት]] ማእበል ነው። እነዚህ ማእበሎች የሞገዳቸው ርዝመት በ400ና በ700 ናኖ ሜትሮች መካከል ከሆኑ በአይን ይታያሉ።
 
አምስቱ የብርሃን ዋና ጸባያት [[ ድምቀት]]፣ [[የሞገድ ድግግሞሽ]]፣[[የሞገድ ርዝመት]]፤[[ፖላራይዜሽን]] ፣ [[ፌዝ]]ና ፣ [[ኦርቢታል አንጉላር ሞመንተም ይባላሉ]]።
 
የኮረንቲና ማግኔት ማእበልን ተሸክመው የሚርገበገቡት ነገሮች [[ፎቶን ]] ሲባሉ ክብደት የሌላቸው ንጥር ነገሮች ናቸው። ባጠቃላይ መልኩ እነዚህ ነገሮች የ[[ሞገድና ንጥር ነገር]] ባህርይን ባንድ ጊዜ በማሳየት [[ሁለትዮሽ]] የሚባለውን የተጭባጩን አለም ባህርይ ያመላክታሉ። ስለዚህና ስለመሳስሉት መሰረታዊ የብርሃን ባህርያት የሚያጠናው የዕውቀት ዘርፍ [[ስነ-ብርሃን ]] (ኦፕቲክስ) በመባል ይታወቃል። የአዲስ [[ስነ-ተፈጥሮ]] (ፊዚክስ) ምርምር ዋና ክፍል ነው።
 
== የብርሃን ፍጥነት ==
መስመር፡ 27፦
== ማጣቀሻ ==
 
[[መደብ፡ {{መዋቅር-ሳይንስ ነክ መዋቅሮች]]}}
 
[[መደብ:ሳይንስ]]