ከ«ድምጽ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «thumb|right|260px|[[የሳይን ግራፍ|የሳይን ሞግድ ለተለያዩ ድግግሞሽ; የታችኞቹ ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[Image:Sine waves different frequencies.svg|thumb|right|260px|[[የሳይን ግራፍ|የሳይን ሞግድ]] ለተለያዩ ድግግሞሽ; የታችኞቹ ሞገዶች ከላይኞቹ የበለጠ ድግግም አላቸው.አላቸው፣ የግራፉ ግርጌ የሚወክለው "«ጊዜ"»ነው.ነው።]]
'''ድምጽ''' ማለት በአየር፣በ[[አየር]]፣ በፈሳሽና በጠጣር ነገር ውስጥ የሚጓዝ የአየር ጫና ማእበል ነው። ሁሉም በቁስ አካል ውስጥ የሚጓዝ ማእበል ግን ድምጽ አይደለም። ለመሰማት፣ የሚንቀሳቀሰው ሞገድ አንደኛ በቂ ሃይል ሊኖረው ያስፈልጋል (የጩኸቱ መጠን) ፣ የሞገዱ ድግግሞሽ ደግሞ ከ12 ጊዜ በሰከንድበ[[ሰከንድ]] እስከ 20000 ጊዜ በሰከንድ መሆን አለበት። የድግግሞሹ መጠን በጣም ከፍተኛ ወይም ዝቅተኛ ከሆነ፣ ምንም ያክል የሞገዱ ሃይል ከፍተኛ ቢሆን፣ ድምጹ አይሰማም።
 
[[መደብ፡ሳይንስ]]