ከ«ዳዮድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «[[Image:Diode-closeup.jpg|thumb|ስዕል 1: ዳዮድን በቅርብ ስንመለከት, የመለስተኛ-ኮረንቲ-አስተላላፊው ጠቆር ያለ ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[Image:Diode-closeup.jpg|thumb|ስዕል 1: ዳዮድን በቅርብ ስንመለከት, የመለስተኛ-ኮረንቲ-አስተላላፊው ጠቆር ያለ ሆኖ በስተግራ በአራት ማዕዘን መልክ ተቀምጧል''.]][[Image:Dioden2.jpg|thumb|ስዕል 2: የተለያዩ ዳዮዶች. በስተግርጌ የምናየው ከዳዮድ የተሰራ የ [[ድልድይ አቃኚ]] የተባለው የኮረንቲ ፈርጅ አይነት ነው።]]
'''ዳዮድ''' ማለት [[የኤሌክትሪክ ፍሰትን]] በአንድ አቅጣጫ ''ብቻ'' የሚያስተላልፍ ሁለት ክንፎች ያሉት የኮረንቲ ፈርጅ ነው ። ይህ መሳሪያ ብዙን ጊዜ የሚሰራው [[ሲሊከን]] ተብሎ ከሚጠራው መሬት ውስጥ የሚገኝ መለስተኛ-ኮረንቲ-አስተላላፊ (semi conductor) ንጥረ ነገር ነው።