ከ«ጋሞጐፋ ዞን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
«ጋሞኛ» ወደ «ጋሞጐፋ ዞን» አዛወረ: article is about ጋሞጐፋ ዞን
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ጋሞጐፋ ዞን''' በ[[ደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል]] ሥር ከሚተዳደሩት ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች አንዱ ነዉ።ዋናነዉ። ዋና ከተማዉ [[አርባ ምንጭ]] ነዉ። የዞኑ [[የስራ ቋንቋ]] [[አማርኛ]] ነዉ። በዞኑ ዉስጥ ሶስት ብሔሮች አሉ እነሱም '''ጋሞጎፋ'''፣ [[ጊዲቾ]] እና [[ዜይሴ]] ናቸዉ።በ1999ናቸዉ። በ[[1999]] ዓ.ም ጀምሮ ፈጣን እድገት እያሳየ ቢሆንም የሕዝቡን ጥያቄ በሚገባ አይመለስም። ሁሉም ብሔረሰቦች ጋሞኛ መናገር እየቻሉ አይችሉም ተብለዉ በገዛ ቋንቋቸዉ አለመማር፤ የስራ ቋንቋ አለማድረጉ አንደኛዉ ነዉ። በተረፈ በዚህ [[ዞን]] ዉስጥ አኩሪና ዉብ [[የተፈጥሮ ሀብቶች]] አሉ። ከእነሱም መካከል [[አባያ ሐይቅ]]፣ [[ጫሞ ሐይቅ]] [[አዞ እርባታ]] [[ነጭ ሳር]] ይገኙበታል።
 
[[መደብ:ኢትዮጵያ]]