ከ«ስነ አምክንዮ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 3፦
 
'''አምክንዮ ምንድን ነው?'''
[[Image: Busto_di_Aristotele_conservato_a_Palazzo_Altaemps,_Roma._Foto_di_Giovanni_Dall'Orto.jpg |thumbnail|right|350px| alt= Aristotle | አሪስጣጣሊስ (384 BC - 322 BC )]]
'''ሥነ - አምክንዩ ''' የምክንያት አሰጣጥ (1) ጥናት ማለት ነው። ምንም እንኳ አምክንዮ ለሁሉም የዕውቀት ዘርፍ አስፈላጊ ቢሆንም፣ ትኩረት ተሰጦት የሚጠናው ግን በ [[ፍልስፍና]] ፡ በ [[ሒሳብ]] እና በ [[ኮምፒውተር ሳይንስ]] የዕውቀት ዘርፎች ዘንድ ነው። አምክንዮ አጠቃላይ የክርክርን ቅርፅ፣ የትኛው የክርክር ቅርፅ ትክክል ነው፣ የትኛው ስህተት ነው የሚሉትን ጥያቄወች ይፈትሻል። በ[[ፍልስፍና]] የጥናት ዘርፍ፣ ስነ አምክንዮ [[ኢፒስቲሞሎጂ]] በሚባለው የጥናት ክፍል ይመደባል። ይኸውም ክፍል "እውቀታችንን እንዴት ልናውቅ ቻልን?" ለሚለው ጥያቄ መልስ ለመስጠት የሚጥር ነው። በሒሳብ ደግሞ "የተረጋገጠ መስተሳስር ጥናት" በምባል ይታወቃል።
[[Image: Busto_di_Aristotele_conservato_a_Palazzo_Altaemps,_Roma._Foto_di_Giovanni_Dall'Orto.jpg |thumbnail|right| alt= Aristotle | አሪስጣጣሊስ (384 BC - 322 BC )]]
 
ምንም እንኳ አምክንዮ ከሰው ልጅ ጋር አብሮ የኖረ ቢሆንም፣ የግሪኩ ፈላስፋ [[አሪስጣጣሊስ]] ሥነ-አምክንዮን እራሱን እንደቻለ የትምህርት ክፍል እንደከፈተ ይነገርለታል። ከሱ በኋላ የተነሳው የ12ኛው ክ/ዘመን የሞሮኮው ፈላስፋ [[አቮሮዝ]] አምክንዮ ማለት "እውነትንና ውሸትን ለይተን ለማወቅ የሚያስችል መሳሪያ" ነው በማለት ተርጉሞታል(2)። ሌሎችም የተለያየ ትርጉም ለአምክንዮ ሰጥተቃል። ለምሳሌ [[ሪቻርድ ዋትሊ]] ""አምክንዮ ማለት የምክንያት አሰጣጥ ጥበብና ሳይንስ" ነው በማለት ተርጉሞታል። እንዲሁም የጀርመኑ [[ፍሬጄ]] "አምክንዮ ማለት ከሁሉ በላይ አጠቃላይ የሆኑቱን ህጎች ማጥኛ ሳይንስ ነው" ብሎታል።