ከ«ስነ አምክንዮ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 2፦
[[መደብ፡የፖለቲካ ጥናት]]
 
==='''አምክንዮ [[en:Wikipedia:Logic |LOGIC]] ምንድን ነው?''' ===
'''ሥነ - አምክንዩ ''' የምክንያት አሰጣጥ (1) ጥናት ማለት ነው። ምንም እንኳ አምክንዮ ለሁሉም የዕውቀት ዘርፍ አስፈላጊ ቢሆንም፣ ትኩረት ተሰጦት የሚጠናው ግን በ [[ፍልስፍና]] ፡ በ [[ሒሳብ]] እና በ [[ኮምፒውተር ሳይንስ]] የዕውቀት ዘርፎች ዘንድ ነው። አምክንዮ አጠቃላይ የክርክርን ቅርፅ፣ የትኛው የክርክር ቅርፅ ትክክል ነው፣ የትኛው ስህተት ነው የሚሉትን ጥያቄወች ይፈትሻል። በ[[ፍልስፍና]] የጥናት ዘርፍ፣ ስነ አምክንዮ [[ኢፒስቲሞሎጂ]] በሚባለው የጥናት ክፍል ይመደባል። ይኸውም ክፍል "እውቀታችንን እንዴት ልናውቅ ቻልን?" ለሚለው ጥያቄ መልስ ለመስጠት የሚጥር ነው። በሒሳብ ደግሞ "የተረጋገጠ መስተሳስር ጥናት" በምባል ይታወቃል።
[[Image: Busto_di_Aristotele_conservato_a_Palazzo_Altaemps,_Roma._Foto_di_Giovanni_Dall'Orto.jpg |right|400px| '''አሪስጣጣሊስ የአምክንዮ አባት ተብሎ የሚታወቀው የግሪክ አገር ፈላስፋ''' ]]