ከ«ስነ አምክንዮ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «መደብ፡ትምህርተ ሂሳብ መደብ፡የፖለቲካ ጥናት ==አምክንዮ LOGIC ምንድን ነው? == '''ሥ...»
 
መስመር፡ 2፦
[[መደብ፡የፖለቲካ ጥናት]]
 
===አምክንዮ [[en:Wikipedia:Logic |LOGIC]] ምንድን ነው? ===
'''ሥነ - አምክንዩ ''' የምክንያት አሰጣጥ (1) ጥናት ማለት ነው። ምንም እንኳ አምክንዮ ለሁሉም የዕውቀት ዘርፍ አስፈላጊ ቢሆንም፣ ትኩረት ተሰጦት የሚጠናው ግን በ [[ፍልስፍና]] ፡ በ [[ሒሳብ]] እና በ [[ኮምፒውተር ሳይንስ]] የዕውቀት ዘርፎች ዘንድ ነው። አምክንዮ አጠቃላይ የክርክርን ቅርፅ፣ የትኛው የክርክር ቅርፅ ትክክል ነው፣ የትኛው ስህተት ነው የሚሉትን ጥያቄወች ይፈትሻል። በ[[ፍልስፍና]] የጥናት ዘርፍ፣ ስነ አምክንዮ [[ኢፒስቲሞሎጂ]] በሚባለው የጥናት ክፍል ይመደባል። ይኸውም ክፍል "እውቀታችንን እንዴት ልናውቅ ቻልን?" ለሚለው ጥያቄ መልስ ለመስጠት የሚጥር ነው። በሒሳብ ደግሞ "የተረጋገጠ መስተሳስር ጥናት" በምባል ይታወቃል።
[[Image: Busto_di_Aristotele_conservato_a_Palazzo_Altaemps,_Roma._Foto_di_Giovanni_Dall'Orto.jpg |right|400px| '''አሪስጣጣሊስ የአምክንዮ አባት ተብሎ የሚታወቀው የግሪክ አገር ፈላስፋ''' ]]
መስመር፡ 12፦
ስነ አምክንዮ በ [[ክርክር ርዕዮት]] የዕውቀት ዘርፍ ሁሉ ይጠናል።
 
#== ታሪክ ==
#== ተፈጥሮ ==
## የአምክዮ ቅርጽ
=== አምክንዮዊ ቅርጽ ===
##=== ትንቢተ አምክንዮ እና መንሴኤ አምክንዮ ===
##=== ያለመጣረስ፣ ርግጠኝነት፣ ታእማኝነት፣ ሙሉነት ===
##=== ስለ አምክንዮ ምንነት የቀረቡ የተለያዩ ጽንሰ-ሓሳቦች ===
# ታሪክ
#== የሥነ-አምክንዮ ዓርዕስቶች ==
##=== የሲሎጅስቲክ አምክንዩ ===
##=== የፕሮፖዚሽናል አምክንዮ ===
##=== ፕሪዲኬት አምክንዮ ===
##=== ሞዳል አምክንዮ ===
##=== የለት-ተለት አምክንዮ ===
##=== ሒሳባዊ አምክንዮ ===
##=== ፍልስፍናዊ አምክንዮ ===
##=== አምክንዮና መንሰላስል ===
#== በአምክንዮ ላይ የተነሱ ውዝግቦች ==
##=== ከሁለት በላይ ዋጋ ያላቸው የአምክንዮ አባባሎች ===
##=== አምክንዮ የተጨባጩን አለም በማስተዋል የሚመጣ ነውን? ===
##=== ምክንያታዊ ትንበያ በውኑ አለም ይሰራልን? ===
##=== ሊሆን የማይችልን ነገር መቻል ===
##=== ምክንያታዊ እውነትን አለመቀበል ===
#== ተጨማሪ ንባብ ==
#== ተጨማሪ መጣጥፍ ==
#== ማጣቀሻ ==
#== የውጭ የዌብ ድሮች ==