ከ«ገመድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥNo edit summary |
ጥNo edit summary |
||
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:
'''ገመድ''' የሰለሉ ስንጥርጣሪዎች (fibres) (ለጥንካሬ እና ለማያያዝ ሲባል) በተለያየ መንገድ ተፈትለው የሚዘጋጅ ርዝመት ያለው ነገር ነው። ጥሩ የልጠጣዊ ጥንካሬ (tensile strength) ያለው ቢሆንም፤ በጭሞቃዊ ጥንካሬ (compressive strength) በኩል ግን ደካማ ነው። እነዚህ ሁለት ባህሪያቶች የሚያመለክቱትም ገመድ ለመጎተት እንጂ ለመግፋት እንደማያገለግል ነው።
|