ከ«ጫማ (የርዝመት አሀድ)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
«ጫማ» ወደ «ጫማ (የርዝመት አሀድ)» አዛወረ: It may refer to other articles
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ጫማ''' አለም አቀፍ የርዝመት መለኪያ አሀድ ነው። በ [[አለም]] ላይ ጫማ የተለያየ መጠን ያለው ቢሆንም በ ዋናነት የሚታወቀውን ከሌሎች የርዝመት መለኪያ አሀዶች ጋር ለማነጻጸር 1 ጫማ ከአንድ ሶስተኛ (0.3) [[ያርድ]]፣ 12 [[ኢንች]፣ 0.3.480 [[ሜትር]] ጋር እኩል ነው። ሌላው የ ጫማ አይነት [[የሰርቬይ ጫማ]] የሚባለው ሲሆን 1 የ ሰርቬይ ጫማ ከ 0.3048006 ሜትር ጋር እኩል ነው።
 
{{መዋቅር}}