ከ«ሊያ ከበደ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 24፦
==ለምለም ባህላዊ የህፃናትና ሴቶች ልብስ==
 
[[ስዕል:lemlemLemlem-logo-with-purple-bar.gif‎|የለምለም ሎጎ|thumbnail|150px|right]] በጁሌይ 2007 እ.አ.አ. ላይ [[ፎርብስ]] ለምለም እ.አ.አ. በ2008 የተከፈተ የሊያ ከበደ የልብስ አምራች ድርጅት ነው። ድህረ-ገፁ http://www.lemlem.com/ ሲሆን የሀበሻ እጅ ጥበብ ያረፈባቸውን የህፃናትና የሴቶችን ልብሶች ያመርታል። ሊያ ይህን የጀመረችው የ[[ኢትዮጵያ]]ን ባህል ለማስተዋወቅ እና የሀገሯን ኢኮኖሚ ለማገዝ ብላ መሆኑ ታውቋል። ምርቶቹ በ''Barney’s''፣ ''J.Crew''፣ ''Net-a-Porter.com'' እና በሌሎች ቡቲኮች ይሸጣሉ። ''ሠዎችን እንደመርዳት የሚያስደስት ነገር የለም'' የምትለው ሊያ ይህ ጅምር ለሀገሯ ትልቅ ለውጥ እንደሚያመጣ ታምናለች።
 
==የግል ህይወት [ቤተሠባዊ ህይወት]==