ከ«ሊያ ከበደ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:487px-Liya_Kebede_at_the_2008_Tribeca_Film_Festival.JPG|ሱፐር ሞዴል ሊያ ከበደ በእ.አ.አ. 2008 የትራይቤካ የፊልም ፌስቲቫል ላይ|thumbnail|300px|right]]
'''ሊያ ከበደ''' ወይም '''Liya_Kebede''' የተወለደችው በእ.አ.አ. ጃንዌሪ 3፣ 1978 ሲሆን ታዋቂ ኢትዮጵያዊ ሡፐር ሞዴል፣ ተዋናይት፣ የልብስ ዲዛይነር እንዲሁም የአለም የጤና ድርጅት በእናቶች፣ አዲስ በሚወለዱ ህፃናት እና የሕፃናት ጤና ጥበቃ አምባሳደር ናት፡፡ ሊያ ''Vogue'' በተባለ የ[[አሜሪካ]] የፋሽን መፅሔት ላይ ሁለት ጊዜ የውጭ ሽፋን ላይ በዋናነት በመውጣት ትታወቃለች። እንደ [[ፎርብስ]] መረጃ መሠረት በእ.አ.አ. 2007 አመት ከዓለማችን 11ኛ ከፍተኛ ተከፋይ ሡፐር ሞዴልነት ደረጃን አግኝታለች።
 
==የህይወት ታሪክ [ከጃንዌሪ 3 1978 እስከ አሁኑ ጊዜ]==