ከ«ሊያ ከበደ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Liya we are prowd of you!
No edit summary
መስመር፡ 24፦
==የግል ህይወት==
 
ሊያ ከበደ የhedge fund ማናጀር ከሆነው ባለቤቷ ኬሲ ከበደ ጋር በትዳር የተሳሰሩት እ.አ.አ. በ2000 ሲሆን የሁለት ልጆች እናት ናት። ስሁል የሚባለው ልጇ በእ.አ.አ. በ2001 የተወለደ ሲሆን ሬይ የተባለችው ልጇ ደግሞ እ.አ.አ. በ2005 ነው የተወለደችው። እ.አ.አ. በ2007 ቤተሠባቸው በ[[ኒው ዮርክ]] ከተማ መኖር ጀመረ። ሊያ ከበደ በግሏ የምታስተዳድረው ሳይት ያላት ሲሆን አድራሻውም http://liyakebede.com/ ነው። በዚህም ድህረ-ገፅ የራሷን ማስታወቂያ እና የዕርዳታ ጥሪዎቿን ለማስተላለፊያነት ትጠቀምበታለች።