ከ«ሊያ ከበደ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Liya we are prowd of you!
መስመር፡ 13፦
 
በፎቶ ትዕይንቶች ላይ ጎልተው ከሚታዩ ጥቂት የ[[አፍሪካ]] ሞዴሎች አንዷም ናት። በነዚህም ታዋቂነቶቿ እና በመልካም ተግባሯ እ.አ.አ. በ2005 የአለም የጤና ድርጅት በእናቶች፣ አዲስ በሚወለዱ ህፃናት እና የሕፃናት ጤና ጥበቃ አምባሳደር ሆናለች። እ.አ.አ. በ2005 American Vogue መፅሔት ይህንኑ ሠብዓዊ ተግባሯን በመጥቀስ እና የፊት ገፅ ላይ ምስሏን በማውጣት ከጥቂት ጥቁር ሞዴሎች ተርታ እንድትሰለፍ አስችሏታል። በአንድ ወቅት ሊያ ስለአፍሪካ ስትናገር "ይህንን ስሜት የፈጠረብኝ አፍሪካ ውስጥ ተወልጄ ማደጌ ነው። በድኅነት ተከቦ እየኖሩ ስለድኅነት አለማሰብ ፈፅሞ የማይቻል ነገር ነው። ልጅህን በምትወልድበት በዚያችው ደቂቃ ነው ለልጅህ የተሻለች ዓለም ትተህ ማለፍ እንዳለብህ ማሰብ የምትጀምረው" ብላ ነበር።
 
በግንቦት 10 ቀን 2010 የታይም መፅሔት እትም ላይ "ተፅዕኖ ማሣደር ከሚችሉ 100 የአለማችን ምርጥ ሠዎች (The 100 most INFLUENTIAL PEOPLE IN THE WORLD) ብሎ ካወጣቸው ታዋቂ ሠዎች ስም ዝርዝር ውስጥ ኢትዮጵያዊቷ ሊያ ከበደ አንዷ ነበረች።መፅሔቱ ''Leaders'', ''Artists'', ''Thinkers'' እና ''Heroes'' በሚሉ ታላላቅ ዘርፎቹ ስር ነው የሠዎቹን ስም ዝርዝር ያሠፈረው። ከሊያ ከበደ ጋር ከተጠቀሡት ታላላቅ ሠዎች መካከል [[ዲዲዮር ድሮግባ]]፣ [[ስኮት ብራውን]]፣ [[ጀምስ ካሜሮን]]፣ [[ዛሃ ሀዳድ]]፣ [[ቤንስቴለር]]፣ [[አሽተን ኩቸር]]፣ [[ሣራ ፖሊን]]፣ [[ቢል ክሊንተን]]፣ [[ካትሪን ቢግሎው]]፣ [[ሳንድራ ቡሎክ]]፣ [[ሳይመን ኮዌል]]፣ [[ሀን ሀን]]፣ [[ኦፕራ ዌንፍሬይ]]፣ [[ባራክ ኦባማ]] እና ሌሎችም ይገኙበታል።
 
[[ስዕል:398px-Liya_Kebede2.jpg|ሱፐር ሞዴል ሊያ ከበደ በእ.አ.አ. 2008 የCarolina Herrera የፋሽን ቴይንት ላይ|thumbnail|200px|left]] በጁሌይ 2007 እ.አ.አ. ላይ [[ፎርብስ]] 2.5 ሚሊዮን [[ዶላር]] ገቢ በማግኘት ከዓለማችን 15 ከፍተኛ ተከፋይ ሡፐር ሞዴሎች 12ኛ ደረጃ ላይ አስቀምጧታል።