ከ«ስቲቭ እርዊን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

28 bytes added ፣ ከ11 ዓመታት በፊት
no edit summary
[[ስዕል:702px-Steve_Irwin.jpg|ስቲቭ እርዊን [[አውስትራሊያ]] ውስጥ እ.አ.አ. በ2005|thumbnail|350px|right]]
'''ስቴፈን ሮበርት እርዊን''' (ከ[[ፌብሩዋሪ]] 22፣ [[1962 እ..አ]]. ከፌብሩዋሪ 22፣ 1962 እስከ ሴፕቴምበር 4፣ 2006) በአጭሩ በታዋቂነት ስሙ '''ስቲቭ አርዊን''' ይታወቃል፣ ወይም በቅፅል ስሙ ''አዞ አዳኙ'' ወይም ''The Crocodile Hunter'' ይባላል፣ ታዋቂ የ[[ቴሌቪዥን]] ሰው እንዲሁም [[የዱር አራዊት]] ጥናት ተመራማሪ ነበር። የ[[አውስትራልያ]] ተወላጅ የሆነው አርዊን ታዋቂነቱን ያገኘው በተለይ ''The Crocodile Hunter'' በሚባለው በአለም ዙሪያ በሚታየው ''Wildlife Documentary'' ተከታታይ የቴሌቪዥን ፕሮግራሙን ከባለቤቱ ''ቴሪ'' (Terry) ጋር በመስራቱ ነበር። ሁለቱ በጋራ በመሆንም ''Australia Zoo'' የሚባል እንስሳቶች የሚኖሩበት ታዋቂ የቱሪስት መነሃሪያ ባለቤት ናቸው። አርዊን የሞተው በሴፕቴምበር 4፣ 2006 ፊልም ቀረፃ ላይ እያልለ ''Stingray'' በሚባል የባህር አሣ ደረቱ አካባቢ ከተነከሰ በኋላ ነበር።
 
{{መዋቅር-ሰዎች}}
 
[[መደብ:ሰዎች]]
 
[[en:Steve Irwin]]
Anonymous user