ከ«ሊያ ከበደ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:487px-Liya_Kebede_at_the_2008_Tribeca_Film_Festival.JPG|ሱፐር ሞዴል ሊያ ከበደ በእ.አ.አ. 2008 የትራይቤካ የፊልም ፌስቲቫል ላይ|thumbnail|350px300px|right]]
'''ሊያ ከበደ''' የተወለደችው በእ.አ.አ. ጃንዌሪ 3፣ 1978 ሲሆን ታዋቂ ኢትዮጵያዊ ሡፐር ሞዴል፣ ተዋናይት፣ የልብስ ዲዛይነር እንዲሁም የአለም የጤና ድርጅት በእናቶች፣ አዲስ በሚወለዱ ህፃናት እና የሕፃናት ጤና ጥበቃ አምባሳደር ናት፡፡ ሊያ Vogue በተባለ የ[[አሜሪካ]] የፋሽን መፅሔት ላይ ሁለት ጊዜ የውጭ ሽፋን ላይ በዋናነት በመውጣት ትታወቃለች። እንደ [[ፎርብስ]] መረጃ መሠረት በእ.አ.አ. 2007 አመት ከዓለማችን 11ኛ ከፍተኛ ተከፋይ ሡፐር ሞዴልነት ደረጃን አግኝታለች።
 
መስመር፡ 8፦
==የሞዴልነት ሥራ==
 
[[ስዕል:398px-Liya_Kebede2.jpg|ሱፐር ሞዴል ሊያ ከበደ በእ.አ.አ. 2008 የCarolina Herrera የፋሽን ቴይንት ላይ|thumbnail|250px200px|left]] ሊያ ትልቁ ወደሆነው የህይወቷ ምዕራፍ የተሸጋገረችው [[ቶም ፎርድ]] የተባለ ግለሠብ Gucci ለተባለ የክረምት ፋሽን ትርኢት እ.አ.አ. 2000 ላይ እንድትካፈል ከጠየቃት በኋላ ነበር። የሊያ እውቅና እጅጉን የጨመረው በእ.አ.አ. 2002 Paris Vogue መፅሔት እትም ላይ የውጭ ሽፋን ከሠጣት እና ሙሉ ይዘቱን ማለት ይቻላል ስለ እርስዋ ካደረገ በኋላ ነበር።
 
ሊያ በተመሳሳይ በ[[ጣልያን]]፣ [[ጃፓን]]፣ [[አሜሪካ]]፣ [[ስፔን]]፣ [[ፈረንሣይ]] Vogue መፅሔት እትሞች ላይ እና በTime's Style & Design ላይ የሽፋን ቦታን በተለያዩ ጊዜያት አግኝታለች። እ.አ.አ. በ2003 ለEstée Lauder ኮስሞቲክስ በ57 አመት ታሪክ ውስጥ የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊ ተወካይ በመሆን የ3 ሚሊዮን [[ዶላር]] ስምምነት ፈርማለች።