ከ«ፎርብስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ፎርብስ''' ወይም '''Forbes''' በ[[አሜሪካ]] የሚገኝ የህተመት ድርጅት ነው። ይህ ድርጅት በሳምንት ሁለት ግዜ የሚታተም አለም አቀፍ መጽሄት ያለው ሲሆን የአለማችን ከበርቴዎችን ደረጃ በማውጣት ይታወቃል። ለዚህ ድርጅት ሁነኛ ተፎካካሪ የሆነው [[ፎርቹን]] ወይም Fortune የተባለው መጽሄት ሲሆን በታይም ድርጅት ወይም Time inc. ይታተማል።
 
[[መደብ:ድርጅቶች]]