ከ«ጥቅምት ፬» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

42 bytes added ፣ ከ10 ዓመታት በፊት
no edit summary
(አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «* ፲፯፻፬ ዓ.ም በስመ መንግሥት፣ ወልደ አምበሳ የተባሉት የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ቴዎፍሎስ...»)
 
* ፲፯፻፬ ዓ.ም - በስመ መንግሥት፣ [[ወልደ አምበሳ]] የተባሉት የ[[ኢትዮጵያ]] [[ንጉሠ ነገሥት]] [[ቴዎፍሎስ]] አረፉ።
 
* ፲፱፻፵፯ ዓ.ም - የ[[እንግሊዝ|ብሪታንያ]]ዋ ንግሥት [[ዳግማዊት ኤልሳቤጥ]] ለሁለት ሣምንት ጉብኝት የመጡትን ግርማዊ [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]]ን በ[[ለንደን]] [[ቪክቶርያ]] የባቡር ጣቢያ ተቀበሉ።
 
* ፲፱፻፶፭ ዓ.ም - የ[[አሜሪካ]] ዓየር ኃይል የስለላ አውሮፕላን በ[[ኩባ]] ላይ የ[[ሶቭየት ኅብረት]] የ[[ኑክሊየር መሣሪያ]]ዎች በመገጣጠም ላይ መሆናቸውን የሚያሳዩ መረጃ ፎቶግራፎች አነሳ። ይኼም የ[[ኩባ ሚሳይል ክራይስስ]] በመባል የተጠራውን አደገኛ መፋጠጥ ያስከተለ ሂደት ነው።
 
* ፲፱፻፶፯ ዓ.ም - በ[[አሜሪካ]] የሰብዐዊ መብት እንቅስቃሴ መሪ የነበሩት ጥቁር አሜሪካዊ [[ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁኒየር]] የ [[ኖቤል]] ሰላማዊ ሽልማት አሸናፊነታቸው ይፋ ተደረገ።
 
* ፲፱፻፸፬ ዓ.ም - የቀድሞው የ[[ግብጽ]] ፕሬዚዳንት [[አንዋር ሳዳት]] በወታደራዊ ዓመጸኞች ጥይት በተገደሉ በሳምቱ ምክትላቸው [[ሆስኒ ሙባራክ]] ፬ኛው የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ሆኑ።
 
* ፲፱፻፹፯ ዓ.ም - የ[[ፍልስጥኤም]] መሪ [[ያስር አራፋት]] እና የ[[እስራኤል]] ጠቅላይ ሚኒስቴር [[ይስሓቅ ራቢን]] እንዲሁም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ (የአሁኑ ፕረዚዳንት) [[ስምዖን ፔሬስ]] የዓመቱ የ [[ኖቤል]] ሰላማዊ ሽልማት አሸናፊነታቸው ይፋ ተደረገ።
 
* ፲፱፻፺፪ ዓ.ም. - በምሥራቅ [[አፍሪቃ]] የ[[ታንዛኒያ]] መሪ የነበሩት፤ በወገኖቻቸው አቆላማጭ ጥሪ ምዋሊሙ (አስተማሪ) በመባል የሚታወቁት [[ጁልየስ ካምባራጌ ኔሬሬ]] በ[[ለንደን]] ሆስፒታል በ[[ሉኪሚያ]] በሽታ ምክንያት አረፉ። እኒህ ታላቅ አፍሪቃዊ መሪ የ[[አፍሪቃ አንድነት ድርጅት]]ን ከመሠረቱት አንዱ ሲሆኑ፤ በአህጉሩ የመጀመሪያው በፈቃዳቸው የፕሬዚዳንትነት ስልጣናቸውን የለቀቁ ናቸው።
 
[[መደብ:ዕለታት]]
Anonymous user