ከ«ማንችስተር ዩናይትድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

እንግሊዝኛ የእግር ኳስ ክለብ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «thumb '''ማንችስተር ዩናይትድ''' የእግር ኳስ ቡድን ሲሆን በ[[የእንግሊዝ ፕሪሚየ...»
(No difference)

እትም በ10:58, 18 ኤፕሪል 2010

ማንችስተር ዩናይትድእግር ኳስ ቡድን ሲሆን በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውስጥ ዋና ተካፋይ ነው። የሚጫወተው ባራሱ ሜዳ ኦልድትራፎርድ ውስጥ ነው። ክለቡ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 18 የሊግ ዋንጫዎችን በማንሳት ሪከርድ ያለው ሲሆን 11 ግዜ የኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫ በማንሳትም ታሪክ ያለው ክለብ ነው። በሀብት እና በደጋፊ ብዛት ታላላቅ ከሆኑት የአለማችን ውጤታማ ክለቦች አንዱ ነው። ይህ ቡድን በቅጽል ስሙ ቀያይ ሠይጣኖች ወይም በእንግሊዝኛThe Red Devils በመባል ይታወቃል። ክለቡ የተመሰረተው ቤ.አ.አ. 1878 Newton Heath LYR F.C. በሚባለው የመጀመሪያ መጠሪያው ነበር። ከዚያም የሀገሪቱን ሊግ የተቀላቀለው እ.አ.አ. በ1892 ነበር. ከ1938 እ.አ.አ. ጀምሮ የሀገሪቱ ዋና የእግር ኳስ ክፍል መጫወት (ከእ.አ.አ. 1974-75 አመት በስተቀር) ጀመረ። የአውሮፓን ዋንጫ በእ.አ.አ. 1968 በማሸነፍ እና የሶስትዮሽ ዋንጫን እ.አ.አ. በ1999 በማሳካት የመጀመሪያው የእንግሊዝ ክለብ ነው። እ.አ.አ. በኖቬምበር 6፣ 1986 የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ይባላሉ።

ስዕል:305px-Man Utd FC .svg

Aniten21 10:58, 18 ኤይፕርል 2010 (UTC)