ከ«የስራ ቋንቋ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
~~~~
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''የስራ ቋንቋ''' በአንድ ሀገር ውስጥ ብሔራዊ ቋንቋ ነው። ይህም ማለት በ ሀገሪቱበሀገሪቱ [[ፍርድ ቤት]]፣ [[ፓርላማ]] እና የአስተዳደር ቦታዎች ለመግባቢያነት የሚያገለግል ማለት ነው። ቋንቋው በሀገሪቱ ውስጥ ብዙ ተናጋሪ ባይኖረውም እንኳን የስራ ቋንቋ ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል። ለምሳሌ በ[[ኒውዚላንድ]] [[ማውሪዎማዖሪ ቋንቋ|ማዖሪ]] የተባለው ቋንቋ በሀገሪቱ ከ5 በመቶ ያልበለጠ ተናጋሪ ቢኖረውም የሀገሪቱ የስራ ቋንቋ ተደርጎ ይጠቀሙበታል።
 
[[መደብ:ቋንቋዎች]]