ከ«ድረ ገጽ መረብ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 3፦
የ'''ድረ ገጽ መረብ''' (ወይም '''ኢንተርኔት''') በጣም ብዙ [[የኮምፒዩተር አውታር|የኮምፒዩተር አውታሮችን]] ያያየዘ የመገናኛ መረብ ነዉ። በመረቡ ውስጥ ብዙ [[ድረ ገጽ]] ይገኛሉ። ከዚያ በላይ በርካታ የመነጋገርና መገናኘት መንገዶች አሉ።
 
ከሁሉ አስቀድሞ የተፈጠረ ክፍለ-ኢንተርኔት «USENET» የሚባለው አገልግሎት ነው። ይህ በ[[1973]] ዓ.ም. (1980 እ.ኤ.አ.) አካባቢ ሲጀመር በተለይ ለ[[ዩኒቨርሲቴ]]ዎችና ኮሌጆች ብቻ የታወቀ መገናኛ ሆኖ ቆየ። መጀመርያው [[e-mail]] አድራሳዎች የተሰጡት ከዚያ ዘመን ነው። ዛሬም ብዙዎች ተጠቃሚዎቹ ግን ስንኳ ስለ USENET መኖሩን አያውቁም።
 
ኢንተርኔት እንዴት እንደሚሰራ ለመረዳት በመጀመሪያ አገልጋይና (server) ደንበኛ (client) ምን እንደሆኑ ለይተን እንረዳ። አንድ የምግብ ቤት አስተናጋጅ ምግብ ለብዙ ተስተናጋጆች እንደሚያቀርበው፣ ሁሉ ኢንተርኔት ላይ ያለ አገልጋይ (server) የተለያዩ ነገሮችን ደንበኞቹ (clients) ይሰጣል። የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ደንበኞች ይባላሉ ማለት ነው።