ከ«ግብረ ስጋ ግንኙነት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 84፦
አንዳንድ ግዜ በአንድ ፅንስ እድገት ሂደት ግዜ ሽሉ በሴትነትና በወንድንት ማእከል ውስጥ ያለ ይሆናል። ይህ ሁኔታ ድብልቅ ፆታ (intersex) ሲባል፣ በዚህ ሁኔታ ውስጥ ያሉ ግላዊ ፍጡራን ፍናፍንት ሊባሉ ይችላሉ። ሆኖም ግን እንዚህ ፍጡራን ያልተለመዱ ናቸው ምክንያቱም በሴትነትም ሆነ በወንድንት ሙሉ በሙሉ ያልዳበሩ በመሆናቸው።
 
===ሥነዘረ ዘራዊመልአዊ (Genetic)===
[[Image:Drosophila XY sex-determination.svg|thumb|200px|right| እንደ ስብኣውዊ ፍጡር እና ሌሎች ኣጥቢ እንስሳት፣ ዝንቦች የ 'XY' ዖታ መወሰኛን ዘይቤ ይጠቀማሉ። ]]
በሥነዘራዊበዘረ ፆታመልአዊ መወሰኛ ዘይቤ፣ የአንድ ግላዊ ፆታ የሚወሰነው በሚወርሰው የዘር ምልክት
የዘርምል (genome)ነው። የሥነዘራዊየዘረ መልአዊ ፆታ መወሰኛ ዘይቤ በተዛባ ሁኔታ የሚወረስ፣ የክሮሞሶማዊ ውህደት ላይ የተመረኮዘ ነው። እነዚህ ክሮሞሶሞች በውስጣቸው የፆታን ክስተት የሚወስኑ የዘር ምልክቶች ይይዛሉ። የፅንሱ ፆታ የሚወሰነው ባሉት የፆታ ክሮሞሶም አይነቶች ወይንም በሚገኙት ክሮሞሶሞች ብዛት ነው። የሥነዘራዊየዘረ መልአዊ ፆታ ውሳኔ በክሮሞሶማዊ ውቅረት ላይ የተመረኮዘ ስለሆነ፣ አብዛኛውን ግዜ የሚፀነሱት የተባእትና የእንስት ፅንሶች ቁጥር በብዛት አኳያ ሲታይ እኩልተመጣጣኝ ነው።
 
ሰብአውያንና ሌሎች አጥቢ እንስሳት የ 'XY' የፆታ መወሰኛ ዘዴን ይጠቀማሉ። 'Y' ክሮሞሶም የወንድ ፅንስ እንዲፈጠር የሚያግዙ ማነሳሻ ነገሮችን ይይዛል። የ 'Y' ክሮሞሶም በሌለ ግዜ በመደበኝነት የሚከሰተው ፅንስ እንስት ይሆናል። ስለዚህ 'XX' ኣጥቢ እንሥሣት እንስት ሲሆኑ 'XY' የሆኑት ደግሞ ተባዕት ናቸው። የ 'XY' ፆታ መወሰኛ ዘይቤ በሌሎች ፍጡራን ለምሣሌ በዝንቦችና በእፅዋት ውስጥ ይገኛል። አንዳንድ ግዜ፣ ለምሳሌ በዝንቦች ውስጥ የፆታ ወሳኝ የሚሆነው የ 'Y' ሳይሆን የ'X' ክሮሞሶም ነው።
 
አእዋውፍ የ'ZW' ፆታ መወሰኛ ዘይቤ ሲኖራቸው ከላይ ከተጠቀሰው የተገላቢጦሽ ሁኔታ ይታይባቸዋል። የ'W' ክሮሞሶም የእንስት ፅንስን መከሰትመ'ከሰት የሚያነሳሱ ነገሮችን ሲይዝ መደበኛው ፆታ ግን ወንድ ነው። በዚህ ሁኔታ ZZ ግላውያን ተባእት ሲሆኑ፣ 'ZW' ደግሞ እንስት ናቸው። ብዙ በራሪዎች፣ ቢራቢሮዎችን ጨምሮ የ'ZW' የፆታ መወሰኛ ዘዴን ይከተላሉ። ባየናቸው የ 'XY' እና 'ZW' ፆታ መወሰኛ ዘይቤዎች ውስጥ የፆታ መወሰኛው ክሮሞሶም በአካሉ በአብዛኛው አናሳ ሲሆን የፆታ መወስኛና ማነሳሻ ምልክቶችን ከመያዙ በስተቀር ሌሎች ነገሮች በውስጡ በብዛት አይኖሩም።
 
ሌሎች ነፍሳት ደግሞ የሚከተሉት የፆታ መወሰኛ ዘይቤ ባሉት የክሮሞሶም ብዛት ላይ የተመረኮዘ ነው። ይህ XX/XO ፆታ መወሰኛ ዘይቤ ይባላል። 'O' የፆታ መወሰኛ ክሮሞሶም አለመኖርን ያመላክታል። በነኝህ ፍጡራን ውስጥ ያሉት ክሮሞሶም ዳይፕሎይድ ሲሆኑ፣ ሆኖም ግን አንዳንዶቹ አንድ ወይንም ሁለት 'X' ክሮሞሶም ሊወርሱ ይችላሉ። በፌንጣዎች ለምሳሌ አንድ 'X' ክሮሞሶም የሚወርሰው ፅንስ ወንድ ሲሆን፣ ሁለቱን የሚወርሰው ደግሞ ሴት ይሆናል። nematode C. elegans በሚባሉት ትሎች ውስጥ አብዛኞቹ ራስ በራስ ተዳቃዮች 'XX' ፍናፍንቶች ሲሆኑ አልፎ ደግሞ በክሮሞሶም ውርሰት ውዝግብ ምክንያት 'X' ክሮሞሶም ብቻ ያላቸው ግላውያን ሊፈጠሩ ይችላሉ። እነኝህ 'XO' ግላውያን ተራቢ ተባእት ይሆናሉ። (ከሚፀንሷቸው ፅንስ ግማሾቹ ተባእት ይሆናሉ።)