ከ«ግብረ ስጋ ግንኙነት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 21፦
የወንዱ ጋሜት፣ የተባእት የዘር ህዋሥ (spermatozoan) በወንዱ [[ቆለጥ]] ወስጥ የሚጠነሰስ ሆኖ፣ በመጠኑ አነስተኛና በ[[ፈሳሸ ኃጢአት|ፈሳሽ]] ውስጥ ለመስለክለክ የሚያስችለው ጭራ አለው። ይህ የዘር ህዋስ ከሌሎች የአካል ህዋሳት ጋር ሲነፃፀር አብዝኛዎቹ መደበኛ ህዋሳዊ ክፍሎች የተሟጠጡበትና፣ ለፅንሥ ምስረታ ብቻ የሚያስፈልጉ ነግሮችን የያዘ ህዋስ ነው። የህዋሱ አካላዊ ቅርፅ፣ በፈሳሽ ውስጥ በፍጥነትና በቀላሉ እንዲጓዝ የተገነባ ነው።
 
የእንስት የዘር ህዋስ ፍሬያዊ ወይንም የእንቁላል ህዋስ ሲሆን በእንስቷ ማህፀን ውስጥ፣ ኦቫሪእንቁላል እጢ ወይንም እንቁልጢ(ovaries) በሚባሉ ቦታዎች ውስጥ የሚጠነሰስ ነው። ይህ የዘር ህዋስ፣ ከተባእት የዘር ህዋስ ጋር ሲነጻጸር በአካሉ ትልቅ ሲሆን፣ የእንቁላል ወይንም የፍሬ ቅርፅ ይኖረዋል። በውስጡም ለመጸነሻ የሚያስፈልጉ የዘር ክሮሞሶሞችና፣ ጽንሱም ከተፈጠረ በኋላ አስፈልጊ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን ከሚይዙ ክሌሎች ህዋሳት ጋር የተቆራኘ ሆኖ ይገኛል ። ሁሉም በአንድ እሽግ እንቁላል ውስጥ ይገኛሉ።
የአጥቢ እንሥሣት ፅንስ በእንስቷ ውስጥ ለውልድ እስኪበቃ ድረስ ያድጋል። የሚያስፈልጉትን ንጥረ ነገሮችም ከእናቲቱ አካል በቀጥታ ይካፈላል።