ከ«ግብረ ስጋ ግንኙነት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 44፦
<div style="border: none; width:260px;" class="thumbcaption"> እንስት (በግራ) እና ተባእት (በቀኝ) ሆነው የሚታዩት ፍሬ መሰሎች፣ የዝግባና የመሳሰሉት ስርክ-አበብ ትልልቅ ዛፎች የሴትና የወንድና ወሲባዊ ብልቶች ናቸው </div></div>
 
ብዙ ዕፅዋት አ'ባቢዎች ናቸው፣ ማለትም አበቦችን ያወጣሉ። አበቦች የዕፅዋቱ ወሲባዊ ብልቶች ናቸው። አበቦች አብዛኛውን ጊዜ ፍናፍንት (hermaphroditic) በመሆናቸው፣ የሁለቱንም ፆታዎች (የወንድና የሴት) የዘር ህዋሳት ይይዛሉ። በአበባው መሃል ካርፔል (carpel) ይገኛሉ። ከነዚህ አንዱ ወይንም በዛ ያሉት ተጣምረው ፒስቲል (pistil) ይሰራሉ። በፒስቲል ውስጥ የእንስት ፍሬ ወይንም ዘር ማመንጫ ኦቭዩል (ovule) ይገኛሉ። ኦቭዩል ከተባእት የዘር ሀዋስ ጋር ሲዳቀሉ ዘር (seed) ያመነጫሉ። የአባባው ተባእት ክፍሎች ስቴምን (stamen) ይባላሉ። እነዚህ ጭራ መሰል ተርገብጋቢዎች በአባባው ዛላና (petal) በፒስቲል ውጫዊ ዙሪያ የሚገኙ ሲሆኑ፣ ጫፋቸው ላይ በውስጣቸው የተባእትን የዘር ህዋስ የሚይዙ የንፋስ በናኒዎች "ወንዴዘር"(pollen) ማመንጫ ክፍሎች አሏቸው። አንድ የበናኒየወንዴዘር ረቂቅ በካርፔል ላይ ሲያርፍ፣ የእፁ ውስጣኢውስጣዊ ክፍል እንቅስቃሴ በማድረግ ረቂቁን በካርፔል ቀጣና ውስጥ በማሳለፍ ከኦቭዩል ውስጥ እንዲገባና እንዲዋሃድ ይደረጋል። ይህ ውህደት ዘር (seed) ይፈጥራል።
 
ዝግባና መስል ሰርክ አበብ ዛፎች አና ዕፅዋት፣ የተባእትና የእንስትነት ህላዌ የሚይዙ ፍሬ መሰል (cone) አካሎች አሏቸው። በብዛት ሰው የሚያቃችው ፍሬ-መሰል (cone) አብዝኛውን ጊዜ ጠንካራ ሲሆኑ በውስጣቸው ኦቭዩል አሏቸው። የተባእት ፍሬ-መሰል አነስ ያሉ ሲሆኑ በናኒ ወንዴዘር (pollen) አመንጪዎች ናቸው። እነዚህ በናኒዎች በንፋስ በንነው ከእንስቱ ፍሬ-መሰል ላይ ያርፋሉ። አበቦች ላይ እንደሚታየው ሁኔታ፣ እንስታዊ ፍሬ-መሰል ከተባእት በናኒወንዴዘር ጋር ከተዳቀሉ ዘር ያመነጫሉ።
 
እፅዋት በአንድ ቦታ የረጉ በመሆናቸው፣ ደቂቅና በናኒ ተባእትወንዴ የዘር ህዋሳትን ወደ እንስታን ክፍል ለማስተላለፍ የተለያዩ ዘዴዎችን ይጠቀማሉ። ከነዚህ ውስጥ ለመጥቀስ ያክልያክል፣ ሰርክ አበብ ዛፎችና የሳር አይነቶች፣ ደቂቅደቂቅና ብናኝ የሆኑ የተባእትን የዘር ህዋስ የሚይዙ በናኒዎችንየወንዴዘሮችን በማዘጋጀት በንፋስ ተሽካሚነት ወደ እንስት ክፍሎች እንዲደርሱ ያደርጋሉ። በዚህ ጊዜ የአንድ ሳር ወይንም ዛፍ ብናኝወንዴዘር ወደጎረቤት ሳር ወይንም ዛፍ የእንስት ክፍሎች በመድረስ ሊዳቀል ይችላል። ሌሎች እፅዋት ደግሞ ከበድ ያሉ ተጣባቂ ብናኝወንዴዘሮችን ያዘጋጃሉ። እነዝህ እፅዋት በነፍሳት ላይ የሚመካ አቅርቦትአቅርቦትን ይጠቀማሉ። እነዚህ እፅዋት በአበቦቻችው ውስጥ የሚያመነጩት ጣፋጭ ፍሳሽ ብዙ ነፍሳትን የሚስብ ወይንም የሚማርክ ነው። ነፍሳቱ፣ ለምሳሌ ቢራቢሮዎችና ንቦች ይህንን ጣፋጭ ለመቅሰም ከአበባው ላይ ያርፋሉ። በዚህ ጊዜ ተጣባቂውተጣባቂ የዘር ህዋስ ብናኝወንዴዘር ከነፍሳቱ እግሮች ላይ ይጣበቃሉ። ነፋሳቱ በሚያደርጉት እንቅስቃሴነፋሳቱም ብናኞቹን በእግሮቻቸው በመሸከም ወደ ሌላ ተክል በመውሰድ ከእፁ እንስታዊ ክፍሎች ላይ ያደርሷቸዋል።
 
በተጨማሪ፣ ብዙ የአትክልት አይነቶች ወሲባዊ በማይሆን ዘዴ መስፋፋትና መባዛት ይችላሉ። ይህ [[እፃዊ ተዋልዶ]] ይባላል። ለምሳሌ ከአንድንድ የፍራፍሬ ዛፍ (እንደ [[በለስ]]) አንድ ቅርንጫፍ ተወስዶ ከአዲስ መሬት ቢተከል፣ ይህ ቅርንጫፍ ያለ ወሲብ አዲስ 'ሕጻን' ዛፍ ሊሆን ይችላል።