ከ«ፕላኔት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
~~~~
 
~~~~
መስመር፡ 1፦
'''ፕላኔት''' ወይም '''ፕላኔቶች''' በአንድ [[ኮከብ]] ዙሪያ ለመዞር እና በራሳቸው ዛቢያ ለመሽከርከር የሚያስችል ስበት (ለምሳሌ [[መሬት]] የመሬት ስበት እንዳላት ሁሉ) ያላቸው የሰማያዊ አካላት ናቸው። ለምሳሌ [[ሚልክዌይ]] የሚባለው የክዋክብት ስብስብ ወይም [[ረጨት]] መሃል ላይ [[ፀሐይ]] የምትባል ኮከብ ስትኖር በዙሪያዋ የሚሽከረከሩ ዘጠኝ ፕላኔቶች አሉ።
*ለተጨማሪ ይዩይዩ፡
*[[ሜርኩሪ]]
*[[ቬነስ]]
*[[መሬት]]
*[[ማርስ]]
*[[ጁፒተር]]
*[[ሳተርን]]
*[[ኡራኑስ]]
*[[ነፕቲዩን]]
*[[ፕሉቶ]]