ከ«ፕላኔት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
~~~~
(No difference)

እትም በ13:54, 17 ማርች 2010

ፕላኔት ወይም ፕላኔቶች በአንድ ኮከብ ዙሪያ ለመዞር እና በራሳቸው ዛቢያ ለመሽከርከር የሚያስችል ስበት (ለምሳሌ መሬት የመሬት ስበት እንዳላት ሁሉ) ያላቸው የሰማያዊ አካላት ናቸው። ለምሳሌ ሚልክዌይ የሚባለው የክዋክብት ስብስብ ወይም ረጨት መሃል ላይ ፀሐይ የምትባል ኮከብ ስትኖር በዙሪያዋ የሚሽከረከሩ ዘጠኝ ፕላኔቶች አሉ። ለተጨማሪ ይዩ ሜርኩሪ ቬነስ መሬት ማርስ ጁፒተር ሳተርን ኡራኑስ ነፕቲዩን ፕሉቶ