ከ«ጃፓንኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
~~~~
(No difference)

እትም በ05:45, 16 ማርች 2010

ጃፓንኛአለም ላይ ከ 130 ሚሊዮን በላይ ተናጋሪ ያለው ቋንቋ ነው። የጃፖኒክ የቋንቋ ቤተሰብ አባል ነው። በተናጋሪ ብዛት ከአለም ቋንቋዎች ዘጠንኛ ደረጃን ይይዛል። በፓላው እና በጃፓን የስራ ቋንቋ ወይም ብሔራዊ ቋንቋ ነው።