ከ«ስፖርት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
~~~~
 
መስመር፡ 1፦
'''ስፖርት''' የተደራጀ እና ውድድራዊ መልክ ያለው አካላዊ ብቃትን እና ነጻ ጨዋታን (fair play) የሚጋብዝ እንቅስቃሴ ነው። የሚመራው ራሳቸውን ችለው በተቀመጡ ህጎች እና ደንቦች ነው። የተወዳዳሪው አካላዊ ጥንካሬ እና ብቃት የ ክንውኑን ውጠት (ማሸነፍ ወይም መሸነፍ) ይወስናሉ። አካላዊ እንቅስቃሴዎቹ የሰዎችን፣ የ እንስሳቶቹን እና የ መሳሪያዎቹን (መሳሪያ ስንል ኳስ፣ ጦር፣ ራኬት የመሳሰሉትን ያጠቃልላል) እንቅስቃሴ ናቸው። ነገር ግን የ ካርታ እና የ መደብ ጨዋታዎችን የአካል ብቃት ስለማይጠይቁ የጭንቅላት ስፖርቶች ሽንላቸዋለን።
 
[[መደብ:ስፖርት]]