ከ«ዴቪድ ሊቪንግስተን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ ማስተካከል: fa:دیوید لیوینگستن (کاشف)
Add image from http://tools.wikimedia.de/~emijrp/imagesforbio/
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:David Livingstone by Frederick Havill.jpg|thumb|right|ዴቪድ ሊቪንግስተን]]
 
'''ዴቪድ ሊቪንግስተን'''፣ ታዋቂ ሀገር አሳሽ፣ በ19 ማርች [[1813 እ.ኤ.አ.]] ከአባታቸው ኒል ሊቪንግስተኅ እና ከእናታቸው ወይዘሮ አግነስ በ[[ታላቅዋ ብሪታንያ]] ግዝት [[ስኮትላንድ]] ተወልዱ።
በ[[ህክምና]] ሚሲዮንነቱ ታዋቂ የነበረወን [[የለንደን ሚሲዮናዊ ማህበር]] ተቀላቅለው በዲሴምበር [[1840 እ.ኤ.አ.]] ለኩሩማን በአሁኒዋ [[ደቡብ አፍሪካ]] መርከብ ተሳፈሩ።