ከ«የሀረም ጽሕፈቶች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''የሀረም ጽሕፈቶች''' በጥንታዊ ግብፅ መንግሥት ሀረሞች ውስጥ፣ በውስጣዊ ግድግዳዎች ላይ የተቀረጹ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''የሀረም ጽሕፈቶች''' በ[[ጥንታዊ ግብፅ መንግሥት]] ሀረሞች (ፒራሚዶች) ውስጥ፣ በውስጣዊ ግድግዳዎች ላይ የተቀረጹ የ[[ሃይሮሊፍ]] መዝሙሮች ናቸው። እነዚህ አረመኔ መዝሙሮች ከ2400 ዓክልበ. ጀመሮ ተጽፈው<ref>{{cite book |url=http://books.google.com/books?id=6VBJeCoDdTUC&pg=PA1&dq=2353+-+2323+%22pyramid+texts%22&ei=FW-BSL-rCpTyiwGJrcG8DQ&sig=ACfU3U1-mbNrZ44kBagmG86DWq7eAKXu1g|last=Allen|first=James|isbn=1589831829|title=The Ancient Egyptian Pyramid Texts}}</ref>፣ እስከሚታስብ ድረስ ከዓለሙ መጀመርያው ሃይማኖታዊ ሰነዶች እነዚህ ናቸው።<ref>Richard H. Wilkinson, The Complete Gods and Goddesses of Ancient Egypt, Thames and Hudson, New York, 2003, p 6</ref> ጽሑፉ ሲተረጐም፣ የ[[ሔሩ]] ተከታዮች ወገን (ወይም ''ደቂቃ ሔሩ'') በሴት ተከታዮች ወገን ላይ የተፈጸመውን ጨካኝ የጭራቅነት ሥነ ስርዓት የሚመሠክር ነው።
 
<references/>