ከ«የቶሪኖ ከፈን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
replace pic removed from common
cat
መስመር፡ 4፦
ከሁሉ የሚያስገርመው ዕድሜው [[ካሜራ]] ወይም [[ፎቶ]] የማንሣት ዕውቀት መቸም ከኖረ ምናልባት ወደ 1800 ዓመታት በፊት የሚጠጋው ምስል እራሱ የፎቶ ኔጋቲቭ በመሆኑ ሲሆን፡ ምስሉ መጀመርያ በግልጽ የታየበት ወቅት በ[[ግንቦት 21]] ቀን [[1890]] ዓ.ም. [[ሴኮንዶ ፒያ]] የተባለ አንድ የፎቶ አንሺ ፎቶውን ካነሣ በኋላ ያነሣው ፎቶ በታጠበ ጊዜ ኔጋቲቩን አይቶ በዚያን ጊዜ ምስሉ እራሱ የፎቶ ኔጋቲቭ እንደሆነ ተረዳ። ከ[[1818]] አስቀድሞ ስለ ፎቶ ኔጋቲቭ ምንም ዕውቀት አለመኖሩ እርግጠኛ ነው። ሆኖም ይህ በፍታ በታሪክ መዝገብ ቢያንስ በ[[1349]] ዓ.ም. መገኘቱ ደግሞ እርግጠኛ ነው። ስለዚህ ምስሉን በተመለከተ በቀላል የማመለሱ ብዙ ጥያቄዎች ቀርተዋል።
 
[[Category:ክርስትና]]
{{መዋቅር}}