ከ«ሂለሪ ሮድሃም ክሊንተን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
roboto aldono de: ps:هيلري کلنټن
Add image
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Secretary Clinton 8x10 2400 1.jpg|thumb|right|ሂለሪ ሮድሃም ክሊንተን]]
'''ሂለሪ ሮድሃም ክሊንተን''' የ42ኛው የ[[አሜሪካ]] [[ፕሬዚዳንት]] የነበሩ የፕ/[[ቢል ክሊንተን]] ባለቤትና የ[[ኒውዮርክ]] ግዛት ሰናተር ናቸው። ሚስ ክሊንተን በ[[2008 እ.ኤ.አ.]] የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ቅድመ ምርጫ ተወዳድረው በሌላኛው ዴሞክራቲክ ተመራጭ ባለጋራቸው ተሸንፈው ወጥተዋል። ይሁን እንጂ ከ17 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ስለመረጣቸው በአሜሪካ ቅድመ ምርጫ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ሕዝብ ብዛት ተብሎላቸዋል።