ከ«የአሜሪካ ዶላር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ዶላር''' የ [[አሜሪካ]] የመገበያያ ገንዘብ መጠሪያ ነው። ከሌሎች ሃገሮች ዶላር ለመለየት [[$]] ምልክት ይጠቀማል። ይህ የመገበያያ ገንዘብ በ አሁኑ ጊዜ እንደ የ[[አለም]] መገበያያ ተደርጎም ይወሰዳል። ይህም ሊሆን የቻለው ብዙ [[የአለም ሃገሮች]] ዶላርን እንደ ዋና መገበያያ ገንዘብ ስለሚጠቀሙ ነው። ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ሃገራትም ዶላርን እንደ ሁለተኛ መገበያያ ገንዘብነት ይጠቀሙበታል።
 
[[Image:Usdollar100front.jpg|thumb|255px|right|[[Obverse and$100 reverse|Obverse]]ኖት of the Series 2003A $100የፊት billገጽታ]]
[[Image:US $100 reverse.jpg|thumb|255px|right|Reverse of$100 theኖት Series 2003A $100ጀርባ billገጽታ]]
 
== የዶላር ኖቶች ==