ከ«ቶማስ ጄፈርሰን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: zh-classical:傑弗遜
ሎሌ መጨመር: yo:Thomas Jefferson; cosmetic changes
መስመር፡ 1፦
[[Imageስዕል:Thomas Jefferson rev.jpg|thumb|200px|ቶማስ ጄፈርሰን]]
'''ቶማስ ጄፈርሰን''' ([[ሚያዝያ 7]] ቀን [[1735]] ~ [[ሰኔ 28]] ቀን [[1818]] ዓ.ም.) ከ[[የካቲት 26]] ቀን [[1793]] እስከ [[የካቲት 25]] ቀን [[1801]] ዓ.ም. ድረስ የ[[አሜሪካ]] 3ኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። [[ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ቨርጂኚያ]]ን ያቋቋሙት ጄፈርሰንም ነበሩ።
 
ቶማስ ጄፈርሰን ከአባቱ ከፒተር ጄፈርስን እና ከእናቱ ጄን ራንዶልፍ ተወለዱ። ቶማስ በ[[አሜሪካ አብዮት]] ጊዜ በ[[1768]] ዓ.ም. ከ[[እንግሊዝ]] ንጉሥ [[የአሜሪካ ነጻነት ዐዋጅ]] ጻፉ። በኋላ ፕሬዚዳንት ሲሆኑ የመርከብ ሃያላት ወደ [[አልጀርስ]] ላኩ፣ ከ[[ናፖሌዎን]] ደግሞ ሰፊ መሬት በ[[ሚሲሲፒ ወንዝ]] አቅራቢያ ([[የሉዊዚያና አቅራቢያ]] የተባለው) ገዝተው ነበር። ይህ ድርጊት የአሜሪካ ስፋት በሁለት እጅ አስፋፋ።
[[Imageስዕል:Frank bond 1912 louisiana and the louisiana purchase.jpg|thumb|left|200px|ጄፈርሰን ከናፖሊዎን የገዙ 'የሉዊዚያና ክፍል' (ክፍት ቀይ)]]
 
[[Category:ታሪክ]]
[[Category:የአሜሪካ መሪዎች]]
 
{{መዋቅር-ሰዎች}}
{{መዋቅር-ታሪክ}}
 
[[Categoryመደብ:ታሪክ]]
[[Categoryመደብ:የአሜሪካ መሪዎች]]
 
{{Link FA|de}}
Line 104 ⟶ 103:
[[war:Thomas Jefferson]]
[[yi:טאמעס זשעפערסאן]]
[[yo:Thomas Jefferson]]
[[zh:托马斯·杰斐逊]]
[[zh-classical:傑弗遜]]