ከ«ጥቅምት ፭» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
* [[1575|፲፭፻፸፭]] ዓ.ም. - የ[[ግሪጎሪያዊ ዘመን አቆጣጠር]] በዛሬው ዕለት በ [[ኢጣልያ]]፤ በ[[ፖላንድ]] ፤ በ[[ፖርቱጋል]] እና በ[[እስፓንያ]] ከ [[መስከረም 25|መስከረም ፳፭]] ቀን በቀጥታ ወደ [[ጥቅምት]] 5|ጥቅምት]] ቀን በመዝለል ተጀመረ።
 
* [[1808|፲፰፻፰]] ዓ.ም. - የ[[ፈርንሳይ]] ንጉሥ፣ [[ቀዳማዊ ናፖሌዮን]] በ[[ወተርሉ]] ጦር ሜዳ ላይ ከተሸነፈ በኋላ በአሸናፊዎቹ በ[[እንግሊዝ|ብሪታንያ]] ቁጥጥር ሥር [[አትላንቲክ ውቅያኖስ]] ወደምትገኘው የ[[ሴይንት ሄሌና]] ደሴት ተሰደደ።
 
* [[1836|፲፰፻፴፯]] ዓ.ም. - ታዋቂውና ተቀዳሚው የ[[ጀርመን]] ፈላስፋ [[ፍሬድሪክ ቪልሄልም ኒቺ]] ተወለደ።
 
* [[1903|፲፱፻፫ ]] ዓ.ም. - ታዋቂው ደራሲ [[ሀዲስ ዓለማየሁ|ዶ/ር ሀዲስ ዓለማየሁ]] በደብረበ[[ደብረ ማርቆስ]] አውራጃ በጎዛመን ወረዳ በእንዳዶም ኪዳነ ምኅረት ቀበሌ ተወለዱ።
 
* [[1938|፲፱፻፴፰]] ዓ.ም. - [[ሁለተኛው የዓለም ጦርነት]] ጊዜ በ[[ፈረንሳይ]] አገር የ[[ናዚ ጀርመን]] ደጋፊ የነበረው የ[[ቪሺ]] አስተዳደር ጠቅላይ ሚንስቴር የነበሩት [[ፒዬር ላቫል]] በሞት ተቀጡ። ላቫል ከ [[እንግሊዝ]] የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከነበሩት [[ዊሊያም ሆር]] ጋር በታሕሣሥበ[[ታሕሣሥ]] [[1928|፲፱፻፳፰]] ዓ.ም. [[ኢትዮጵያ]]ን ለ[[ፋሽሽት ኢጣልያ]] በሚያመች መልክ ለመከፋፈል የምስጢራዊ ስምምነት የፈጸሙ ናቸው።
 
* [[1939|፲፱፻፴፱]] ዓ.ም. - [[ሁለተኛው የዓለም ጦርነት]] ወንጀለኛነቱ የሞት ቅጣት የተፈረደበት [[ኸርማን ጎሪንግ]] ለቅጣቱ መፈጸሚያ ጥቂት ሰዐታት ሲቀሩ ሳያናይድ መርዝ በመውሰድ ራሱን ገደለ።
 
* [[1956|፲፱፻፶፯]] ዓ.ም. - የቀድሞዋ የ[[ሶቪዬት ሕብረት]] መሪ የነበሩት [[ኒኪታ ክሩስቼቭ]] ከሥልጣን ተሽረው፣ በጠቅላይ ሚኒስቴርነት በ[[አሌክሲ ኮሲጊን]]፤ በኮሙኒስት ፓርቲ ሊቀመንበርነት ደግሞ በ[[ሌዮኒድ ብሬዥኔቭ]] ተተኩ።
 
* [[1983|፲፱፻፹፫]] ዓ.ም. - የቀድሞዋ የ[[ሶቪዬትየሶቪዬት ሕብረት]] መሪ የነበሩት [[ሚካይል ጎርባቾቭ]] የ[[ኖቤል ሰላማዊ]] ሽልማት አሸናፊ መሆናቸው ይፋ ተደረገ።
 
* [[1986|፲፱፹፮]] ዓ.ም. - የ[[ደቡብ አፍሪቃ]] መሪዎች [[ኔልሰን ማንዴላ]]ና [[ፍሬድሪክ ዊሌም ደክለርክ]] የዓመቱ የ[[ኖቤል ሰላማዊ]] ሽልማት አሸናፊዎች መሆናቸው ይፋ ተደረገ።
 
* [[1996|፲፱፻፺፮]] ዓ.ም. - [[ቻይናየቻይና ሕዝባዊ ሬፑብሊክ]] ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው የያዘች የሰማይ መንኮራኩር ተኮሰች።
 
[[መደብ:ዕለታት]]