ከ«ሞንጎልኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

42 bytes added ፣ ከ10 ዓመታት በፊት
no edit summary
(roboto aldono de: xal:Монһлын келн)
'''ሞንጎልኛ''' ([[Image:Mongol khel.svg|10px]], '''Монгол''') ከ[[ሞንጎሊክ ቋንቋ ቤተሠብ]] ሁሉ የታወቀውና ለአብዛኛው የ[[ሞንጎልያ]] ኗሪዎች ዋና ቋንቋ እንዲሁም የሞንጎልያ መደበኛ ቋንቋ ነው። ደግሞ በአካባቢው ባሉት የ[[ሩሲያ]]ና የ[[የቻይና ሕዝባዊ ሬፑብሊክ|ቻይና]] አውራጃዎች ውስጥ ሲናገር የሩሲያ ክፍላገር [[ቡርያትያ]] እና የቻይና ክፍላገር [[ውስጣዊ ሞንጎልያ]] መደበኛ ቋንቋ እሱ ነው። በሞንጎልያ ውስጥ ካሉት ተናጋሪዎች ብዙኃን የ[[ሓልሓ]] ቀበሌኛ ይናገራሉ። በቻይናም ዋናው ቀበሌኛ [[ቻሃር]] ይባላል።
 
አንዳንድ ሊቃውንት ሞንጎልኛን ለ[[ቱርክ]] ምናልባትም ለ[[ጃፓንኛ]] ለ[[ኮሪይኛ]]ም ዝምድና እንዳለው ይቆጠሩታል። እርግጥ የተዛመደ ቋንቋ በሩሲያ የተገኘው [[ካልሙክኛ]] ነው። በሞንጎልያ ከ2 ሚሊዮን በላይ ተናጋሪዎች ሲኖሩ በአገሮቹ ሁሉ በጠቅላላ 5.7 ሚልዮን ያሕል ይችሉታል።
Anonymous user