ከ«ኅዳር ፲፪» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''[[ኅዳር 12|ኅዳር ፲፪]]''' ቀን በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፸፪ኛ ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ [[ሉቃስ]] ፪፻፺፬ ቀናት በ ዘመነ [[ዮሐንስ]]፤ በ ዘመነ [[ማቴዎስ]]፤ እና በ ዘመነ [[ማርቆስ]] ደግሞ ፪፻፺፫ ቀናት ይቀራሉ።
 
ይህን ዕለት [[የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን]] እምነት ተከታዮች፣ [[ቅዱስ ሚካኤል]] ሕዝበ [[እስራኤል]]ን ከ[[ግብጽ]] ምድር ጀምሮ ከነዓን እስኪገቡ ድረስ እየመራ እየጠበቀ አብሯቸው በመጓዝ ምድረ ዕርስት እንዲገቡ ያደረገበት መታሰቢያ በማድረግ በየዓመቱ ያከብሩታል። <ref>http://ethiopianorthodox.org/amharic/archivee/angeles/stmichael.pdf
</ref>
 
==ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች==
 
Line 10 ⟶ 13:
 
[[1995|፲፱፻፺፭]] ዓ.ም. “የሰሜን አትላንቲክ ስምምነት ድርጅት” (ኔቶ-NATO) ሰባት የቀድሞው የ”ምሥራቃዊ ኃይል” አባላት አገሮችን ለድርጅቱ አባልነት ጋበዛቸው። የተጋበዙት አገሮች፦ [[ቡልጋሪያ]]፣ [[ኤስቶኒያ]]፣[[ላትቪያ]]፣ [[ሊቱዌኒያ]]፣ [[ሩማንያ]]፣ [[ስሎቫኪያ]] እና [[ስሎቬኒያ]] ናቸው።
 
==ልደት==
 
[[1687|፲፮፻፹፯]] ዓ.ም. የ[[ፈረንሳይ]] ዜጋ፣ ታላቅ ጸሐፊና ፈላስፋው [[ቮልቴር|ፍራንሷ ቮልቴር]]
 
==ዋቢ ምንጮች==
 
<references/>
*(እንግሊዝኛ) http://news.bbc.co.uk/onthisday/hi/dates/stories/november/21/newsid_4187000/4187184.stm