ጥ
robot Modifying: es:Oliverio Cromwell; cosmetic changes
ጥ (robot Adding: my:အိုလီဗာ ကရွမ်းဝဲလ်) |
ጥ (robot Modifying: es:Oliverio Cromwell; cosmetic changes) |
||
'''ኦሊቨር ክሮምዌል''' ([[ሚያዝያ 30]] ቀን [[1591]] ዓ.ም.-[[መስከረም 6]] ቀን [[1651]] ዓ.ም. የኖሩ) በንጉሥ ፋንታ የ[[እንግሊዝ]] አገር ጠባቂና መሪ ነበሩ።
[[የእንግሊዝ ብሔራዊ ጦርነት]] በጀመረበት ጊዜ ([[1634]] ዓ.ም.) ዖሊቨር ክሮምዌል የ[[ፒዩሪታን]] ወገን መሪ ሆነው ነበር። በተደረገው አብዮት በንጉሡ [[1 ቻርልስ]] ይሙት በቃ ከተፈረደባቸው ቀጥሎ
በ[[1650]] ዓ.ም. ክሮምዌል በድንገት ከትኩሳት ታምመው በቅርቡ ዓረፉና ልጃቸው [[ሪቻርድ ክሮምዌል]] ተከታያቸው ጌታ ጠባቂ ሆነ። ሪቻርድ ግን እንደ አባቱ ኃይለኛ መሪ አልነበረምና በጥቂት ግዜ ውስጥ (በ1651 ዓ.ም.) ከሹመቱ ወረደ። ከአንድ አመት ችግሮች በኋላ በ[[1652]] ዓ.ም. ንጉሣዊው ወገን ወደ ሥልጣን ተመለሰና የ1 ቻርልስ ልጅ [[2 ቻርልስ]] ዙፋኑን ያዙ።
[[en:Oliver Cromwell]]
[[eo:Oliver Cromwell]]
[[es:
[[et:Oliver Cromwell]]
[[eu:Oliver Cromwell]]
|