ከ«ኅዳር ፲፭» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

2,045 bytes added ፣ ከ12 ዓመታት በፊት
no edit summary
[[ኅዳር 15|ኅዳር ፲፭]] ቀን በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፸፭ኛ ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ [[ሉቃስ]] ፪፻፺፩ ቀናት በ ዘመነ [[ዮሐንስ]]፤ በ ዘመነ [[ማቴዎስ]]፤ እና በ ዘመነ [[ማርቆስ]] ደግሞ ፪፻፺ ቀናት ይቀራሉ።
'''ኅዳር 15 ቀን''':...
==ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች==
 
[[1956|፲፱፻፶፮]] ዓ.ም. ፕሬዚደንት [[ጆን ኤፍ ኬኔዲ]]ን ገድለሃል ተብሎ የተወነጀለው [[ሊ ሃርቪ ኦዝዋልድ]] [[ዳላስ]] የፖሊስ ዋና መሥሪያ ቤት ውስጥ ዓለም አቀፍ ጋዜጠኞችና ቴሌቪዝን ድርጊቱን ለዓለም እየሰራጩ ሳሉ፤ [[ጃክ ሩቢ]] የሚባለው ሰው ኦዝዋልድን በሽጉጥ ገደለው።
==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]==
 
[[1958|፲፱፻፶፰]] ዓ.ም. አምባገነኑ [[ጆሴፍ ሞቡቱ|ጆሴፍ ዴዚሬ ሞቡቱ]] በ[[ኮንጎ]] የመሪነትን ሥልጣን በጉልበት ጨበጠ። በ[[1964|፲፱፻፷፬]] ዓ.ም. የአገሪቱን ስም ቀይሮ [[ዛይር]] ተባለች። እሱም በአምባገነነንነት ሠላሣ ሁለት ዓመታት ከገዛ በኋላ በ[[1990|፲፱፻፺]] ዓ.ም. በኃይል ከሥልጣን ተወገደ።
* [[1967]] - የ[[ድንቅ ነሽ]] ወይም "ሉሲ" አጽም በ[[አፋር ክልል]] ውስጥ ተገኘ።
 
[[1967|፲፱፻፷፯]] ዓ.ም. [[ዶናልድ ዮሃንሰን]] እና [[ቶም ግሬይ]] [[አፋር]] ክልል ውስጥ ከ ሦሥት ነጥብ ሁለት ሚሊዮን ዓመታት በፊት የኖረችውን የ[[ድንቅነሽ]]ን ዓጽም አገኙ።
==መርዶዎች==
 
[[1978|፲፱፻፸፰]] ዓ.ም. የ[[ግብጽ]] ወታደራዊ ፈጥኖ ደራሽ ቡድን ተጠልፎ [[ማልታ]] ደሴት ላይ ከነመንገደኞቹ በጠላፊዎቹ ቁጥጥር ስር የነበረውን የዓየር ተሽከርካሪ ሲያስለቅቁ ሃምሣ ሰዎች ሕይወታቸውን አጡ።
*[[1928]] - [[ልጅ እያሱ]]
==ልደት==
 
 
{{መዋቅር}}
==ዕለተ ሞት==
[[Category:ዕለታት]]
 
[[1956|፲፱፻፶፮]] ዓ.ም. – ፕሬዚደንት [[ጆን ኤፍ ኬኔዲ]]ን ገድለሃል ተብሎ የተወነጀለው [[ሊ ሃርቪ ኦዝዋልድ]]
 
==ዋቢ ምንጮች==
 
*(እንግሊዝኛ) http://news.bbc.co.uk/onthisday/hi/dates/stories/november/24/newsid_3198000/3198106.stm
 
*(እንግሊዝኛ) http://lucyexhibition.hmns.org/lucys-discovery.aspx
 
 
 
 
[[Categoryመደብ:ዕለታት]]
3,107

edits