ከ«ጥቅማዊነት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥ robot Adding: th:ประโยชน์นิยม |
ጥ robot Adding: hi:उपयोगितावाद; cosmetic changes |
||
መስመር፡ 1፦
'''ጥቅማዊነት''' ([[እንግሊዝኛ]]፦ Utilitarianism /ዩቲሊቴሪየኒዝም/) በ[[ፍልስፍና]] ስለ ድርጊት ትክክለኛነት የሚሰፍን ግብረ-ገባዊ ኅልዮ ነው። ከሁሉ የሚሻለው ድርጊት ለአብዛኛዎቹ ደስታ ወይም ጥቅም የሚያመጣው ያው ነው የሚለው ፍልስፍና ነው።
ጽንሰ ሃሣቡ በግሪኩ ፈላስፋ በ[[ኤጲቁሮስ]] ጽሑፍ ይገኛል። መርኁ ከጥንት ጀምሮ ቢታወቅም፣ በቅርቡ ዘመን ስለ ጥቅማዊነት በተለይ የጻፉት ፈላስፎች እንግሊዞች [[ጄርሚ ቤንታም]] እና [[ጆን ስቱዋርት ሚል]] ነበሩ።
[[መደብ:ፍልስፍና]]
መስመር፡ 20፦
[[fr:Utilitarisme]]
[[he:תועלתנות]]
[[hi:उपयोगितावाद]]
[[hr:Utilitarizam]]
[[hu:Haszonelvűség]]
|