ከ«ጄራልድ ፎርድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
robot Adding: az:Cerald Ford
No edit summary
መስመር፡ 2፦
 
'''ጄራልድ ሩዶልፍ ፎርድ፣ ጁንየር''' ([[እንግሊዝኛ]]፦ Gerald Rudolph Ford, Jr.፤
{{ቀን|14 July}} [[1905]] ዓ.ም. - [[ታህሳስታኅሣሥ 17]] ቀን [[1999]] ዓ.ም.) ከ[[1966]] ዓ.ም. እስከ [[1969]] ዓ.ም. ድረስ የ[[አሜሪካ]] አገር 38ኛው ፕሬዝዳንት ነበሩ። ከዚያ በፊት ከ[[1965]] ዓ.ም. እስከ 1966 ዓ.ም. ድረስ የአገሩ ምትክል-ፕሬዚዳንት ነበሩ። በአሜሪካ ሕገ መንግሥት 25ኛ ማሻሻያ መሠረት ምትክል-ፕሬዚዳንት መጀመርያው የሆነው እሳቸው ነበሩ። ከዚያ በኋላ በ{{ቀን|9 August}} 1966 ዓ.ም. ፕሬዚዳንቱ [[ሪቻርድ ኒክሰን]] ማዕረጋቸውን በተዉ ግዜ በሳቸው ፈንታ አዲስ ፕሬዚዳንት ሆኑ። ከአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች መካከል 5ኛው ያለ ሕዝብ ምርጫ የተመረጡ ሲሆኑ፣ እንደ ፕሬዚዳንት ወይም እንደ ምትክል-ፕሬዚዳንት መቸም ያልተመረጡት ፕሬዚዳንት እሳቸው ብቻ ሆነዋል።
 
በ93 ዓመታቸው በሞት ተለዩ።