ከ«ውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 192፦
PS This text has been approved by Naoko, Brion and Siebrand. Thanks, [[አባል:GerardM|GerardM]] 13:35, 28 ሰፕቴምበር 2009 (UTC)
 
==am. in 11th place (out of 179 wps with over 1000 articles) in "Edits per article"==
በአንድ እስታቲስቲክስ ረገድ ይህ አማርኛ ዊኪፔዲያ ከሁሉ (269 ቋንቋዎች) 11ኛው ቦታ አለው!
 
ከ269ኙ ቋንቋዎች ውክፔድያዎች መካከል፣ 179 ብቻ ከ1 ሺ መጣጥፎች በላይ በSeptember 2009 እ.ኤ.አ.) ነበሯቸው። ይህ አማርኛ ዊኪፔድያ (3.4 ሺ መጣጥፎች፣ 128ኛው) ይጠቅልላል። ከነዚህም 179 ትልልቅ ውክፔድያዎች ውስጥ፣ «ለውጦች በየመጣጥፉ» ለሚለው የእስታቲስቲክስ ቁጥር፣ አማርኛ ውክፔድያ 11ኛ ነው። [http://stats.wikimedia.org/EN/TablesWikipediaAM.htm]
 
በዚህ ውክፔድያ ለያንዳንዱ መጣጥፍ ባማካኝ 32.6 ለውጦች ተደረጉበት። ይህን ቁጥር 10 ትልልቅ ውክፔድያዎች ብቻ ይበልጣሉ። እነሱም፦
Return to the project page "ምንጭጌ".