ከ«ግብረ ስጋ ግንኙነት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 96፦
ሌሎች ነፍሳት ደግሞ የሚከተሉት የፆታ መወሰኛ ዘይቤ ባሉት የክሮሞሶም ብዛት ላይ የተመረኮዘ ነው። ይህ XX/XO ፆታ መወሰኛ ዘይቤ ይባላል። 'O' የፆታ መወሰኛ ክሮሞሶም አለመኖርን ያመላክታል። በነኝህ ፍጡራን ውስጥ ያሉት ክሮሞሶም ዳይፕሎይድ ሲሆኑ፣ ሆኖም ግን አንዳንዶቹ አንድ ወይንም ሁለት 'X' ክሮሞሶም ሊወርሱ ይችላሉ። በፌንጣዎች ለምሳሌ አንድ 'X' ክሮሞሶም የሚወርሰው ፅንስ ወንድ ሲሆን፣ ሁለቱን የሚወርሰው ደግሞ ሴት ይሆናል። nematode C. elegans በሚባሉት ትሎች ውስጥ አብዛኞቹ ራስ በራስ ተዳቃዮች 'XX' ፍናፍንቶች ሲሆኑ አልፎ ደግሞ በክሮሞሶም ውርሰት ውዝግብ ምክንያት 'X' ክሮሞሶም ብቻ ያላቸው ግላውያን ሊፈጠሩ ይችላሉ። እነኝህ 'XO' ግላውያን ተራቢ ተባእት ይሆናሉ። (ከሚፀንሷቸው ፅንስ ግማሾቹ ተባእት ይሆናሉ።)
 
ሌሎች ነፍሳት፣ ለምሳሌ ንቦችና ጉንዳኖች haplodiploid የሚባለውን የፆታ መወሰኛ ዘይቤ ይጠቀማሉ። በዚህ ጊዜ ዳይፕሎይድ የሆኑት ግላውያን በአብዛኛው እንስት ሲሆኑ፣ ሃፕሎይድ ይሆኑት (ከተደቀለ እንቁላል የሚያድጉት) ደግሞ ተባእት ናቸው። ይህ የፆታ መወሰኛ ዘይቤ፣ በቁጥር ረገድ ወዳንዱ ፆታ ዝንባሌ ላለው የፆታ ስርጭት ይዳርጋል።ይዳ'ርጋል። የህ የሚሆንበት ምክንያት የፅንሱ ፆታ የሚወሰነው በድቅለት ጊዜ እንጂ በሚዮሲስ ጊዜ በሚከሰተው ክሮሞሶማዊ ይዘት አለመሆኑ ነው።
 
===ኢ-ሥነዘራዊ===