ከ«ግብረ ስጋ ግንኙነት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 46፦
<div style="border: none; width:260px;" class="thumbcaption"> እንስት (በግራ) እና ተባእት (በቀኝ) ሆነው የሚታዩት ፍሬ መሰሎች፣ የዝግባና የመሳሰሉት ስርክ-አበብ ትልልቅ ዛፎች የሴትና የወንድና ወሲባዊ ብልቶች ናቸው </div></div>
 
ብዙ ዕፅዋት አበቦችአ'ባቢዎች ሲኖሯቸውናቸው፣ እነዚህምማለትም አበቦችን ያወጣሉ። አበቦች የዕፅዋቱ ወሲባዊ ብልቶች ናቸው። አበቦች አብዛኛውን ጊዜ ፍናፍንት (hermaphroditic) በመሆናቸው፣ የሁለቱንም ፆታዎች (የወንድና የሴት) የዘር ህዋሳት ይይዛሉ። በአበባው መሃል ካርፔል (carpel) ይገኛሉ። ከነዚህ አንዱ ወይንም በዛ ያሉት ተጣምረው ፒስቲል (pistil) ይሰራሉ። በፒስቲል ውስጥ የእንስት ፍሬ ወይንም ዘር ማመንጫ ኦቭዩል (ovule) ይገኛሉ። ኦቭዩል ከተባእት የዘር ሀዋስ ጋር ሲዳቀሉ ዘር (seed) ያመነጫሉ። የአባባው ተባእት ክፍሎች ስቴምን (stamen) ይባላሉ። እነዚህ ጭራ መሰል ተርገብጋቢዎች በአባባው ዛላና (petal) በፒስቲል ውጫዊ ዙሪያ የሚገኙ ሲሆኑ፣ ጫፋቸው ላይ በውስጣቸው የተባእትን የዘር ህዋስ የሚይዙ የንፋስ በናኒዎች (pollen) ማመንጫ ክፍሎች አሏቸው። አንድ የበናኒ ረቂቅ በካርፔል ላይ ሲያርፍ፣ የእፁ ውስጣኢ ክፍል እንቅስቃሴ በማድረግ ረቂቁን በካርፔል ቀጣና ውስጥ በማሳለፍ ከኦቭዩል ውስጥ እንዲገባና እንዲዋሃድ ይደረጋል። ይህ ውህደት ዘር (seed) ይፈጥራል።
 
ዝግባና መስል ሰርክ አበብ ዛፎች አና ዕፅዋት፣ የተባእትና የእንስትነት ህላዌ የሚይዙ ፍሬ መሰል (cone) አካሎች አሏቸው። በብዛት ሰው የሚያቃችው ፍሬ-መሰል (cone) አብዝኛውን ጊዜ ጠንካራ ሲሆኑ በውስጣቸው ኦቭዩል አሏቸው። የተባእት ፍሬ-መሰል አነስ ያሉ ሲሆኑ በናኒ (pollen) አመንጪዎች ናቸው። እነዚህ በናኒዎች በንፋስ በንነው ከእንስቱ ፍሬ-መሰል ላይ ያርፋሉ። አበቦች ላይ እንደሚታየው ሁኔታ፣ እንስታዊ ፍሬ-መሰል ከተባእት በናኒ ጋር ከተዳቀሉ ዘር ያመነጫሉ።